Wednesday, November 29, 2023
- Advertisement -
- Advertisement -
ዜናአራት ሚኒስትሮች ከኃላፊነታቸው ተነሱ

አራት ሚኒስትሮች ከኃላፊነታቸው ተነሱ

ቀን:

የማዕድን ሚኒስትር ታከለ ኡማ(ኢንጂነር)፣ ትራንስፖርትና ሎጂስቲክ ሚኒስትር ወ/ሮ ዳግማዊት ሞገስ፣ የግብርና ሚኒስትሩ አቶ ዑመር መሐመድና አቶ ተፈሪ ፍቅሬ ከኃላፊነታቸው ዛሬ ጥር 6 ቀን 2015 ዓም ተነሱ።

ሚኒስትሮቹ የተነሱበት ምክንያት ባይገለጽም፣ ሚኒስትሮች ምክር ቤት በጽሕፈት ቤቱ አሸኛኘት አድርጎላቸዋል።

spot_img
- Advertisement -

ይመዝገቡ

spot_img

ተዛማጅ ጽሑፎች
ተዛማጅ

የመቃወም ነፃነት ውዝግብ በኢትዮጵያ

ስሟ እንዳይገለጽ የጠየቀችው በአዲስ አበባ ከተማ በተለምዶ የሾላ አካባቢ...

የሲሚንቶን እጥረትና ችግር ታሪክ ለማድረግ የተጀመረው አጓጊ ጥረት

በኢትዮጵያ በገበያ ውስጥ ለዓመታት ከፍተኛ ተግዳሮት በመሆን ከሚጠቀሱ ምርቶች...

የብሔር ፖለቲካው ጡዘት የእርስ በርስ ግጭት እንዳያባብስ ጥንቃቄ ይደረግ

በያሲን ባህሩ በሪፖርተር የኅዳር 9 ቀን 2016 ዓ.ም. ዕትም “እኔ...