- Advertisement - - Advertisement - ፍሬከናፍር‹‹ገንዘብ ያለውም ገንዘብ የሌለውም በትግራይ ክልል እኩል ነው›› ‹‹ገንዘብ ያለውም ገንዘብ የሌለውም በትግራይ ክልል እኩል ነው›› በጋዜጣዉ ሪፓርተር ቀን: December 28, 2022 Share FacebookTwitterTelegramWhatsAppEmail የሕወሓት ሊቀመንበር ደብረ ጽዮን ገብረ ሚካኤል (ዶ/ር)፣ በፓርላማው አፈ ጉባዔ አቶ ታገሰ ጫፎ የተመራው ልዑክ ጋር በመቐለ ከተማ በተዘጋጀው መድረክ ላይ የተናገሩት፡፡ ይህም ሊቀመንበሩ የትግራይ ክልልን ጉዳዮች በተመለከተ በተለይ በባንክ የሚገኘውን ገንዘብ ማንም ማንቀሳቀስ አለመቻሉ ሁሉንም እኩል ያደረገ ገጽታ መሆኑን ያመሠጠሩበት ነው፡፡ Previous articleየቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ሐውልት ወደ ቦታው መቼ ይመለስ ይሆን?Next articleበኮሌራ የሚከሰተውን ሞት 90 በመቶ ለመቀነስ ያለመው ዕቅድ በ118 ወረዳዎች ሊተገበር ነው - Advertisement - ይመዝገቡ ተዛማጅ ጽሑፎችተዛማጅ ቤተክህነት ባቀረበችው የይግባኝ አቤቱታ ላይ ውሳኔ ለመስጠት ለዕሮብ ተቀጠረ በጋዜጣዉ ሪፓርተር - February 6, 2023 የኢትዮጵያ ኦሮቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ሀገወጥ ነው በተባለው አዲሱ ሲኖዶስና... የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንና የመንግሥት ውዝግብ ዮናስ አማረ - February 5, 2023 የጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) መንግሥት ባለፉት አራት ዓመታት... የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ምሥረታ ዝግጅቶችና ከገበያው የሚጠበቁ ዕድሎች ኤልያስ ተገኝ - February 5, 2023 ኢትዮጵያ ከ50 ዓመት በኋላ ዳግም የምታስጀምረውን የካፒታል ገበያ ዘመኑን... አዲሱ የብሔራዊ ባንክ ገዥ ትኩረት የሚያደርጉባቸውን ቀዳሚ ጉዳዮች ይፋ አደረጉ ዳዊት ታዬ - February 5, 2023 አዲሱ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ትኩረት አድርገው የሚሠሩባቸውን ቀዳሚ...