Monday, February 26, 2024
- Advertisement -
- Advertisement -
ፍሬከናፍር‹‹ትንፋሽ አጥሮናል ለማመን የሚከብድ ፍጻሜ ነበር›› የቀድሞ እንግሊዝ አጥቂ አለን ሺረር፣ አስደናቂ...

‹‹ትንፋሽ አጥሮናል ለማመን የሚከብድ ፍጻሜ ነበር›› የቀድሞ እንግሊዝ አጥቂ አለን ሺረር፣ አስደናቂ ክስተት የታየበትን የኳታር

ቀን:

የ22ኛው የዓለም ዋንጫ የአርጀንቲናና የፈረንሣይ ጨዋታ ፍጻሜ አስመልክቶ

 የተናገረው፡፡ ሁለቱ ቡድኖች በከዋክብቱ ሊዮኔል ሜሲ እና ክሊያን ምባፔ  እየተመሩ     ያከናወኑት ጨዋታ ከ120 ደቂቃ ልብ አንጠልጥል ፍልሚያ በኋላ፣ በፍጹም ቅጣት ምት በአርጀንቲና አሸናፊነት መጠናቀቁን ተከትሎ ስለጨዋታው ሒደት ለቢቢሲ የተናገረው ሺረር፣ ‹‹እንደዚህ ያለ ፍጻሜ አይቼ አላውቅም። እንደገናም አያለሁ ብዬ አላስብም። በጣም አስገራሚ ነበር›› ሲልም አክሏል።

spot_img
- Advertisement -

ይመዝገቡ

spot_img

ተዛማጅ ጽሑፎች
ተዛማጅ

የመጣንበትና አብረን የምንዘልቅበት የጋራ እሴታችን ለመሆኑ ነጋሪ ያስፈልጋል ወይ?

በኑረዲን አብራር በአገራችን ለለውጥ የተደረጉ ትግሎች ከመብዛታቸው የተነሳ ሰላም የነበረበት...

አልባሌ ልሂቃንና ፖለቲከኞች

በበቀለ ሹሜ በ2016 ዓ.ም. ኅዳር ማክተሚያ ላይ ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ...

አሜሪካ የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ ተገቢነት ቢኖረውም ከጎረቤት አገሮች ጋር በሚደረግ ንግግር መሆን አለበት አለች

መንግሥትን ከፋኖና ከኦነግ ሸኔ ጋር ለማነጋገር ፍላጎቷን ገልጻለች የኢትዮጵያ የባህር...