Sunday, March 3, 2024
- Advertisement -
- Advertisement -
- Advertisement -

ፌርማታ ፅሁፎች

የሞሮኮ አፍሪካዊ ድምቀት

ትኩስ ፅሁፎች

ከዘጠኝ አሠርታት በላይ ባስቆጠረው የዓለም እግር ኳስ ዋንጫ ታሪክ፣ ለፍጻሜ ግማሽ በመድረስ የመጀመርያ አፍሪካዊት አገር የሆነችው ሞሮኮ ናት፡፡ በኳታር እየተካሄደ ባለው የዘንድሮው የዓለም ዋንጫ ታላላቅ የአውሮፓ ቡድኖችን የዓለም ዋንጫ ያነሱትን ጭምር በማሸነፍ ነው ለዛሬው የፍጻሜ ግማሽ ጨዋታ የበቁት፡፡ ‹‹የአትላስ አናብስት›› የሚባሉት የሞሮኮ ልጆች፣ ባለፈው ቅዳሜ ፖርቱጋልን 1ለ0 ሲረቱ የተሰማቸውን ደስታ የገለጹበትን መንገድ መገናኛ ብዙኃኑ በፎቶ አስቀርተውታል፡፡

- Advertisement -
- Advertisement -

ተጨማሪ ለማንበብ

በብዛት የተነበቡ ፅሁፎች