- Advertisement - - Advertisement - ስፖርትሞሮኮ ሩብ ፍፃሜውን የተቀላቀለች ብቸኛዋ አፍሪካ ሞሮኮ ሩብ ፍፃሜውን የተቀላቀለች ብቸኛዋ አፍሪካ በጋዜጣዉ ሪፓርተር ቀን: December 7, 2022 Share FacebookTwitterTelegramWhatsAppEmail በኳታር የዓለም ዋንጫ ወደ ሩብ ፍፃሜ ለመግባት ከስፔን ጋር ትናንት ኅዳር 27 ቀን 2015 ዓ.ም. የተጋጠመችው ሞሮኮ፣ በፍፁም ቅጣት ምት 3 ለ 0 በማሸነፍ ስምንቱ ውስጥ ገብታለች። በዘንድሮው ውድድር ከአፍሪካ ብቸኛዎቹ ሩብ ፍፃሜ የገቡት ‹‹የአትላስ አንበሶች›› በመባል የሚጠሩት ሞሮኮዎች በታሪካቸው ሩብ ፍፃሜ ሲደርሱ የመጀመርያቸው ነው። Previous articleበሰባት የመንግሥት ተቋማት ላይ ሰፊ የወንጀል ምርመራ እየተካሄደ መሆኑ ተሰማNext articleየፔሌ ምኞትና የብራዚል የኳታር ዓለም ዋንጫ ጉዞ - Advertisement - ይመዝገቡ ተዛማጅ ጽሑፎችተዛማጅ በቀይ ባህር ፖለቲካ ላይ በመከረው የመጀመሪያ ጉባዔ ለዲፕሎማቲክና ለትብብር አማራጮች ትኩረት እንዲሰጥ ጥሪ ቀረበ ሲሳይ ሳህሉ - September 24, 2023 ሰሞኑን በአዲስ አበባ ለመጀመርያ ጊዜ በቀይ ባህር ቀጣና የፀጥታ... የቤት ባለንብረቶች የሚከፍሉትን ዓመታዊ የንብረት ታክስ የሚተምን ረቂቅ አዋጅ ተዘጋጀ ሳሙኤል ቦጋለ - September 24, 2023 በአዋጁ መሥፈርት መሠረት የክልልና የከተማ አስተዳደሮች የንብረት ታክስ መጠን... እንደ ንብረት ታክስ ያሉ ወጪን የሚያስከትሉ አዋጆች ከማኅበረሰብ ጋር ምክክርን ይሻሉ! ናታን ዳዊት - September 24, 2023 የመንግሥትን ገቢ በማሳደግ ረገድ አስተዋጽኦ እንዳላቸው የሚታመኑት የተጨማሪ እሴት... ለዓለምም ለኢትዮጵያም ሰላም እንታገል አንባቢ - September 24, 2023 በበቀለ ሹሜ ያለፉት ሁለት የዓለም ጦርነቶች በአያሌው የኃያል ነን ባይ...