በሰሜን ኢትዮጵያ ከነበረው ጦርነት ጋር ባልተያያዘ ምክንያት ጉዳት ደርሶባቸው በመገናኛ ዘዴዎች መስተጓጎል ጉዳታቸውን በወቅቱ ማሳወቅና ካሳ መጠየቅ ላልቻሉ ደንበኞቹ ዕድል እንደሚሰጥ፣ የኢትዮጵያ መድን ድርጅት አስታወቀ፡፡ የመድን ሽፋን ውል የገቡና በጦርነቱ ጉዳት የደረሰባቸው ደንበኞች ካሉም የሚስናገዱበት ዕድል እንደሚኖርም ጠቁሟል፡፡ ለዝርዝር ዘገባው ሊነኩን ይጫኑ
በትግራይና ሌሎች አካባቢዎች ከጦርነት ጋር ባልተያያዘ ጉዳት የደረሰባቸው ደንበኞች ካሳ እንዲጠይቁ ዕድል ሊሰጥ ነው
የኢትዮጵያ መድን ድርጅት ዋና
ሥራ አስፈጻሚ አቶ ነፃነት ለሜሳ