Tuesday, September 26, 2023
- Advertisement -
- Advertisement -
- Advertisement -

ፌርማታ ፅሁፎች

‹‹የሁሉም አገሮች ሠራተኛ ሕዝቦች ይቅርታ አድርጉልኝ!››

ትኩስ ፅሁፎች

ካርል ማርክስ ከሞት ተነስቶ ወደ ሶቭየት ኅብረት ሄዶ ነበር፡፡ በዚያ ፋብሪካዎች፣ ሆስፒታሎች፣ ከተሞችና መንደሮችን ወዘተ አስጎበኙት፡፡ በመጨረሻ ፈላስፋው በቴሌቪዥን ንግግር እንዲያደርግ ጠየቀና ተፈቀደለት፡፡ ሆኖም የፖሊት ቢሮው (ሥራ አስፈጻሚው) አባሎች የማይፈልግ ነገር ይናገራል ብለው ሰጉ፡፡ ማርክስ በበኩሉ አንዲት ዓረፍተ ነገር ብቻ እንደሚናገር ቃል በመግባቱ ተፈቀደለት፡፡ በውሳኔያቸው መሠረት ማርክስ፣ ‹‹የሁሉም አገሮች ሠራተኛ ሕዝቦች ይቅርታ አድርጉልኝ!›› በማለት ንግግሩን ደመደመ፡፡

- Advertisement -
- Advertisement -

ተጨማሪ ለማንበብ

በብዛት የተነበቡ ፅሁፎች