የናሽናል አቪዬሽን ኮሌጅ በተለያዩ ፕሮግራሞች ከሰርተፊኬት እስከ ሁለተኛ ዲግሪ ያሠለጠናቸውን 277 ተማሪዎች ቅዳሜ ኅዳር 3 ቀን 2015 ዓ.ም. አስመርቋል፡፡ በትኬቲንግ የተመረቁት 101 ተማሪዎች ሲሆኑ፣ በካቢን ክሪው (የበረራ አስተናጋጅ) ደግሞ 28 ተማሪዎችን አስመርቋል፡፡ ቀሪዎቹ በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች በመጀመርያ ዲግሪና በማስተርስ ዲግሪ የተመረቁ ናቸው፡፡ ፎቶው የምረቃውን ገጽታ ያሳያል፡፡
- Advertisement -
- Advertisement -
- Advertisement -
ፌርማታ ፅሁፎች
ትኩስ ፅሁፎች
- Advertisement -
- Advertisement -