የአስክሬን የሽኝት መርሐ ግብር ላይ የተናገሩት፡፡ ከንቲባው አክለውም ዓሊ ቢራ እንደተወደደና እንደተከበረ ከከፍታው ሳይወርድ እስከመጨረሻ መጓዝ የቻለ ነው ብለዋል፡፡ አርቲስቱ ለሕዝብ ነፃነትና መብት መከበር ዕድሜ ልኩን በሥራዎቹ ታግሏል ያሉት ከንቲባው፣ በዚህም በጎ ተፅዕኖ መፍጠር የቻለ የሕዝብ ልጅ መሆኑንም ሳይገልጹ አላለፉም፡፡