Thursday, June 1, 2023
- Advertisement -
- Advertisement -
ፍሬከናፍር‹‹በኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላም እንዲወርድ የፖለቲካ መሪዎች ፍትሐዊ መፍትሔዎችን ያስገኙ››

‹‹በኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላም እንዲወርድ የፖለቲካ መሪዎች ፍትሐዊ መፍትሔዎችን ያስገኙ››

ቀን:

የሮም ፖፕ ፍራንሲስ፣ ባለፈው እሑድ ጥቅምት 13 ቀን 2015 ዓ.ም. በቫቲካን በሚገኘው ቅዱስ ጴጥሮስ አደባባይ ለተሰበሰቡት ምዕመናን ካሰሙት ንግግር የተወሰደ። በዕለቱ በነበረው የመልአከ እግዚአብሔር ጸሎት ላይ  ኢትዮጵያን ያስታወሱት ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳቱ፣ ከምዕመናኑ ጋር በኅብረት ባቀረቡት ጸሎት፣ በኢትዮጵያ ውስጥ ዘላቂ ሰላም እንዲወርድ ጠይቀዋል። በሰሜን ኢትዮጵያ ውስጥ በመካሄድ ላይ ካለው የጦርነት አደጋ ራሳቸውን መከላከል የማይችሉ ሕፃናትን፣ ሴቶችንና አቅመ ደካሞችን በሙሉ ያስታወሱት ፖፑ  በሕዝቡ ላይ የሚደርስ ስቃይ እንዲያበቃ ተማፅነዋል። ግጭት ውስጥ የገቡት ወገኖች በውይይት ሰላምን ለማምጣትና የጋራ ጥቅምን ለማስከበር የሚያደርጉት ጥረት ወደ ተጨባጭ የእርቅ ጎዳና ሊመራቸው እንደሚችል ያላቸውን እምነትም ገልጸዋል። ፖፑ  በቲዊተር ገጻቸው ላይ ባስቀመጡት መልዕክትም፣ ‹‹በጦርነት ስቃይ ውስጥ ለሚገኙ ኢትዮጵያውያን ወንድሞቻችንና እህቶቻችን የሚደረግ የጸሎት፣ የአጋርነትና አስፈላጊው የሰብዓዊ ዕርዳታ አቅርቦት እንደማይቋረጥ ተስፋ አደርጋለሁ፤››  ብለዋል።

spot_img
- Advertisement -

ይመዝገቡ

spot_img

ተዛማጅ ጽሑፎች
ተዛማጅ

የአዛርባጃንን ብሄራዊ ቀን በአዲስ አበባ በድምቀት ተከበረ

የአዛርባጃን ኤምባሲ  የአዛርባጃንን ብሄራዊ ቀን በትላንትናው ዕለት አከበረ። ሰኞ...

የመንግሥትና የሃይማኖት ልዩነት መርህ በኢትዮጵያ

እንደ ኢትዮጵያ ባሉ አገሮች የሃይማኖት ተቋማት አዎንታዊ ሚና የጎላ...

ሐበሻ ቢራ ባለፈው በጀት ዓመት 310 ሚሊዮን ብር የተጣራ ትርፍ ማግኘቱን አስታወቀ

የአንድ አክሲዮን ሽያጭ ዋጋ 2,900 ብር እንዲሆን ተወስኗል የሐበሻ ቢራ...