Thursday, June 1, 2023
- Advertisement -
- Advertisement -
- Advertisement -

ፌርማታ ፅሁፎች

ምዕራባውያን በኢትዮጵያ የሚያደርጉት ጣልቃ ገብነት የተወገዘበት ተቃውሞ ሠልፍ

ትኩስ ፅሁፎች

ምዕራባውያን በኢትዮጵያ የሚያደርጉትን ጣልቃ ገብነት በማውገዝ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን በአገር ውስጥና በውጭ ተቃውሞአቸውን አሰምተዋል፡፡ የተቃውሞ ሠልፉ በአዲስ አበባ፣ በሐዋሳ፣ በጅማ፣ በአምቦና በተለያዩ ከተሞች ጥቅምት 12 እና 13 ቀን 2015 ዓ.ም. ከንጋቱ 12፡00 ሰዓት ጀምሮ ተካሂዷል፡፡ ፎቶግራፉ በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ የተካሄደውን የተቃውሞ ሠልፍ በጨረፍታ ያሳያል፡፡

(ፎቶ በመስፍን ሰሎ

- Advertisement -
- Advertisement -

ተጨማሪ ለማንበብ

በብዛት የተነበቡ ፅሁፎች