የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ፣ በተመድ ጠቅላላ ጉባዔ ላይ የተናገሩት፡፡ ድርቅ በተደጋጋሚ ባጠቃው የአፍሪካ ቀንድ፣ በተለይም በሶማሊያ በከፊል አካባቢው በቸነፈር ይመታል የሚለውን የተመድ ማስጠንቀቂያ ተከትሎ፣ ‹‹አሁን ወደ ተግባራዊ ሥራ የመግቢያ ሰዓት ነው›› በማለት በሰሞኑ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ የተናገሩት የሶማሊያው የዓለም መሪዎች አብዝተው እንዲለግሱም ተማጽነዋል።