Thursday, June 1, 2023
- Advertisement -
- Advertisement -
- Advertisement -

ፌርማታ ፅሁፎች

ፖለቲካ በመናገር

ትኩስ ፅሁፎች

ሁለት ፍርደኞች ስለታሰሩበት ጉዳይ እየተወያዩ ነበር፡፡ ‹‹የታሰርከው በፖለቲካ ነው በደረቅ ወንጀል?›› ሲል ጠየቀ አንደኛው፡፡

‹‹በፖለቲካ ነውን’ጂ፡፡ አየህ እኔ የቧንቧ ሠራተኛ ነኝ፡፡ ታዲያ የአውራጃው ፓርቲ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አስጠርቶኝ የፍሳሽ ቧንቧዎቹን እንዳስተካክል አዘዘኝ፡፡ ከዚያም የፍሳሽ አሠራሩን ከተመለከትሁ በኋላ አጠቃላይ ሥርዓቱ መቀየር እንዳለበት ገለጽኩለት፡፡ በቃ፤ እንደምታየው ሰባት ዓመት ፈረዱብኝ፡፡

  • አረፈ ዓይኔ ሐጐስ ‹‹ፖለቲከኞች እፈሩ ቀልድ እና ቁም ነገር›› [2013]
- Advertisement -
- Advertisement -

ተጨማሪ ለማንበብ

በብዛት የተነበቡ ፅሁፎች