Thursday, September 28, 2023
- Advertisement -
- Advertisement -
ፍሬከናፍር‹‹ኢትዮጵያን ማጥቃት ማለት አፍሪካን ማዳከም ነው››

‹‹ኢትዮጵያን ማጥቃት ማለት አፍሪካን ማዳከም ነው››

ቀን:

አምባሳደር ተፈራ ሻውል፣ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት በኢትዮጰያ ጉዳይ በተደጋጋሚ እያሳየ ያለውን አቋም አስመልክቶ ከኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ የተናገሩት፡፡ ኢትዮጵያ የአፍሪካ ነፃነት ምልክት ነች ያሉት አምሳደሩ፣ ‹‹አለማጎንበሳችንና አለመታዘዛችን ያማቸዋል፡፡ ኢትዮጵያን እንደ ምንም ብሎ ማሸነፍ ማለት አፍሪካን በሙሉ ወደ አፋቸው ሥር እንዳስገቡ ነው የሚያምኑት፤ ይህ ደግሞ የማይደረግ ነው፤›› ሲሉም አክለውበታል፡፡

spot_img
- Advertisement -

ይመዝገቡ

spot_img

ተዛማጅ ጽሑፎች
ተዛማጅ

የአማራ ክልል ወቅታዊ ሁኔታ

እሑድ ጠዋት መስከረም 13 ቀን 2016 ዓ.ም. የፋኖ ታጣቂዎች...

ብሔራዊ ባንክ ለተመረጡ አልሚዎች የውጭ አካውንት እንዲከፍቱ ለመጀመሪያ ጊዜ የፈቀደበት መመርያና ዝርዝሮቹ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የውጭ ምንዛሪ አጠቃቀምንና ተያያዥነት ያላቸው ጉዳዮችን...

እነ ሰበብ ደርዳሪዎች!

ከሜክሲኮ ወደ ዓለም ባንክ ልንጓዝ ነው። ሾፌርና ወያላ ጎማ...