Wednesday, November 29, 2023
- Advertisement -
- Advertisement -
- Advertisement -

ፌርማታ ፅሁፎች

የጋብሮቮ ቅርሶች

ትኩስ ፅሁፎች

በጋብሮቮ የሚገኝ አንድ ቤተ መዘክር ቅርሶችን በጥሩ ዋጋ ለመግዛት ማስታወቂያ ያወጣል፡፡ ይህን የሰማ ጋብሮቮም ጫማዎቹን ተሸክሞ ይቀርብና ‹‹ጫማዎቼ ረጅም ዕድሜ ያላቸው ቅርሶች ናቸው›› ይላል፡፡ ‹‹በአንደኛው ዓለም ጦርነት አባቴ ተጫምቷቸው ነበር፡፡ ከጦርነቱ መልስ እኔ ለሁለት ዓመት ተጠቀምኩባቸው፡፡ ቀጥሎ ባለቤቴ ለቤት ጫማነት ተገለገለችባቸው፡፡ ከዚያ ልጄ ‹‹ጀልባዎች ናቸው›› እያለ አንድ ክረምት ሙሉ ተጫወተባቸው፡፡ በመጨረሻም እኔ ራሴ በሁለተኛው ዓለም ጦርነት ወቅት ልጫማቸው ተገደድሁ፡፡ በእውነቱ እኒህ ጫማዎቼ በቀላሉ የማይገኙ ቅርሶች ናቸው፡፡››

አረፋይኔ ሐጎስ ‹‹የጋብሮቮ ቀልዶች››

- Advertisement -
- Advertisement -

ተጨማሪ ለማንበብ

በብዛት የተነበቡ ፅሁፎች