ለኢትዮጵያ በጎ የሠሩና ለሌሎች አርዓያ የሆኑ ግለሰቦች በመሸለም የሚታወቀውና ሥራውን ከጀመረ አሥር ዓመታትን የተሻገረው ‹‹የበጎ ሰው ሽልማት›› ለአሥረኛ ጊዜ ነሐሴ 29 ቀን 2014 ዓ.ም. በኢንተር ሌግዠሪ ሆቴል አካሂዷል፡፡
ሽልማቱን ያዘጋጀው የበጎ ሰው ሽልማት በጎ አድራጎት ድርጅት በዘጠኝ የተለያዩ ዘርፎች በጎ የሠሩ ግለሰቦችን ሸልሟል፡፡ ፕሬዚዳንት ሳህለ ወርቅ ዘውዴ በተገኙበት በተከናወነው ሥነ