- አባት፡- ከእኔ እና ከእናትህ ማንን ትወዳለህ
- ልጅ፡- ሁለታችሁንም
- አባት፡- እሺ እኔ ወደ ፈረንሳይ ብሔድና እናትህ አሜሪካ ብትሄድ ከማን ጋር አብረህ ትሔዳለህ
- ልጅ፡- አሜሪካ ከዚህ በፊት ሔጄ ስለማውቅ ከእናቴ ጋር እሔዳለሁ
- አባት፡- እሺ እኔ አሜሪካ ብሄድ ከኔ ጋር አትሔድም
- ልጅ፡- በፍጹም አልሔድም
- አባት፡- በብስጭት እንዴት ይለዋል ዓይኑን እያጉረጠረጠ
- ልጅ፡- አሜሪካ ስለነበርኩ ወደ ፓሪስ ነው መሄድ የምፈልገው
- Advertisement -
- Advertisement -
- Advertisement -
ፌርማታ ፅሁፎች
ትኩስ ፅሁፎች
- Advertisement -
- Advertisement -