የትግራይ ሴቶች የአሸንዳ በዓልን ነሐሴ 24 ቀን 2014 ዓ.ም. በአዲስ አበባ በሚሌኒየም አዳራሽ አክብረዋል፡፡ በነሐሴ ወር የፍልሰታ ጾም መጠናቀቅን ተከትሎ የሚከበረው የአሸንዳ በዓል የልጃገረዶች የነፃነት በዓል ሲሆን፣ የቦሌ ክፍለ ከተማም በዓሉን በድምቀት አክብሯል፡፡
(ፎቶ ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 03 አስተዳደር)